📌 በሃገራችን የመጀመሪያው ለቢዝነስ ባሌቤቶች የተዘጋጀ የዲጅታል ማርኬትንግ የ3 ቀን ኤቨንት
🎯ስኬታማ የሆኑ ቢዝነሶች ትልቁ ሚስጢር ከስተመሮቻቸውን ማወቃቸውና እነሱ እንዲሰሙ ማድረጋቸው ነው።
ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አብዛኛው የቢዝነስ ባለቤት በዲጂታል ማርኬቲንግ ደንበኛውን ማግኘትና እንዴት ማስተዋወቅ እንዳለበት አያውቅም።
📊ስለዚህ ላለፋት 4ዓመታት ከ200 በላይ ቢዝነሶች ጋር ሰርቼ የተረዳሁትን ላሳያችሁ 🗓ታህሳስ 1፣2 እና 3 የኦንላይን ኤቨንት አዘጋጅቻለሁ። በዚህ ኤቨንት ላይ ስትሳተፉ
✅ፕሮዳክታችሁን ሳትቀይሩ ተፈላጊ በሆነ መንገድ እንዴት እንደምታቀርቡት
✅ያለማቋረጥ ሁሌ ደንበኛ እንዴት ፈልጎ እንደሚያገኛችሁ። ✅ትልቅ በጀት ወይም ብዙ ፎሎወር ሳይኖራችሁ በየጊዜው አዲስ ደንበኛን የምታገኙበትን
✅potential Client ወደ ሽያጭ የምትለውጡበትን ሲስተም ✅ማርኬቲንግ የምሰራላቸው ደንበኞቼ ቢዝነሳቸውን ያሳደጉበት የማስታወቂያ አሰራርና
✅እንዲሁም ለዓመታት ቢዝነሳችሁን ማሳደግ የሚችል ሲስተም እንዴት እንደሚሰሩ አሳያችኋለሁ።
✔️ለመሳተፍ ሚያስፈልጋችሁ ስልክና ኢንተርኔት ብቻ ነው። ✔️ከእያንዳንዱ የቢዝነስ ባለቤት ጋር አብረን ስለምንሰራ በኤቨንቱ ላይ የምቀበለው ሰው ትንሽ ነው።
🎉ኤቨንቱ በአንድ የቲሸርት ዋጋ ማለትም በ1980 ብር ብቻ መሳተፍ ትችላላችሁ።
💎በኤቨንቱ ላይ የማሳያችሁን ሁሉ በስነስርዓት ከተገበራችሁ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ሽያጫችሁን ደብል ማድረግ ትችላላችሁ። 💸ይህን ማድረግ ካልቻላችሁ የከፈላችሁት ገንዘብ ተመላሽ ይደረጋል።
📲ኤቨንቱ ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን ስለሆነ ከየትኛውም ቦታ ሆናችሁ መማር ትችላላችሁ።
👇Khilx Academy business owner event ለመመዝገብ
Telegram :- @khilxsupport
Phone number : 0906769999
Let’s Connect: 📸
IG: @yonasmoh
Follow me on Tiktok : @yonasmoh
instagram : @yonasmohh
facebook : @yonas_moh
🍿 WATCH NEXT:
►
►ህይወታችሁን ለመቀየር መወሰን ያለባችሁ 8 ውሳኔዎች | The Mos…
► ገንዘባችሁን የሚበሉ ስራዎች | ሚስጥር ላወጣ ነው! | Risky B…
****************************
All materials in these videos are used for educational purposes and fall within the guidelines of fair use. No copyright infringement is intended. If you are or represent the copyright owner of materials used in this video and have a problem with the use of said material, please contact me via my email in the “about” page on my channel.
source
💸 Earn Instantly With This Task
No fees, no waiting — your earnings could be 1 click away.
Start Earning